Memberships

የኒኦ ሶሳይቲ ራዕይ፤ ተልእኮና ዓላማዎች የሚከተሉት ናቸው።

ራእይ

እንደ ኢትዮጵያ ዘመን አቆጣጠር በ2040 ዓ.ም ለ1/4ኛ የኢትዮጵያ ሕዝብ የእንጀራ ምንጭ መሆን ፤

ተልዕኮ

ከ21ኛ ክፍለ ዘመን ጋራ የሚራመዱ ሰዎችን በማሰባሰብና በማህበረ-ሰብ ማዕቀፍ በማደራጀት፤ በተለያዩ የሙያ፤የሥራና የጥናት ዘርፎች ላይ በተግባር እንዲሰማሩ በማብቃት የድርሻቸውን አገራዊ አስተዋጽኦ ወደላቀ ደረጃ እንዲያደርሱ የማስቻል፤

እሴቶች

ቅንነት፤የሰብአዊነት፤ የዜግነት ክብር፤ግልጽነት፤ ኃላፊነትና ተጠያቂነት፤መቻቻል፤ በጎነት፤ ታታሪነት፤ ብዙኃነት፤ እኩልነት፤ ፍትሕ፤

ዓላማዎች

በአከባቢ ጥበቃ ፤ በቱሪዝም ማስፋፋት፤ በማህበራዊ ለውጥ ፤ በባህላዊ መሻሻል ፤ በኢኮኖሚያዊ ዕድገት፤ በስነ-ልቦና ጥበቃ አገልግሎት፤ በወዳጅነት ግንባታ፤ በሳይንስና ቴክኖሎጂ ሽግግር፤ በሥራ ፈጠራ፤ በትብብርና በቅንጅት እንቅንስቃሴ፤ በሰላም ማስፈን ዘርፍ ፤ በማንነት ጥናትና ምርምር፤ በሚድያና በመዝናኛ ማዕከላት ግንባታዎች ላይ በጥናት፡ በምርመር ውጤቶች በመታገዝ፤ በተግባር የሚሰማሩ ድርጅቶችን መፍጠርና ማቋቋም፤

ስለዚህ የኒኦ ሶሳይቲ አባል መሆን እነዚህን ከላይ የተጠቀሱትን ራእይ፤ ተል ዕኮ ፤ ዓልማዎችና እሴቶችን ወደ ተግባር ለመተርጎም የራስን ድርሻ እንደመወጣት ይቆጠራል።

  • Regular Membership
    Duration
    12 months
    Package price
    $20

    የኒኦ ሶሳይቲ አባል መሆን እጅግ በጣም ብዙ ፋይዳ አለው።

    1. የአገረ-ኢትዮጵያን የእድገት እንቅስቃሴዎች መደገፍ

    2. ከኢትዮጵያ ሕዝብ ጎን መቆም 

    3. ለሥራ አጥ ወገኖቻችን ሥራ መፍጠር

    4.የዘመናዊ ሶሳይቲ አባል መሆን

    5. ለተተኪ ትውልድ በጎ አረአያ መሆን

    6.ብዙ ወዳጆችን ማፍራት

    7.በሕይወት ዘመን ውስጥ ቋሚ አሻራ መቅረጽ