This is a past event. Registration is closed. View other NEO Society events.

Event DetailsEvent Details

ከሁሉ ነገር በፊት እንኳን ወደ ኢትዮጵያ አገራችሁ ለመሄድ ወሰናችሁ እንላለን!!

ምክንያቱም ወደ እናት አገር መሄድ በማንኛውም ኢትዮጵያዊ ልብ ውስጥ የሚፈጥረው ስሜት ልዩ ስለሆነ።

ኒኦ ሶሳይቲ እና አእላፍ ደጀን ኔትዎርክ በየዓመቱ ጳጉሜ ወር ውስጥ የሚካሄድ "አእላፍ ደጀን ጉባዔ " በሚል ስያሜ ል ዓመታዊ ዝግጅት አዘጋጅተዋል።

በዚህ ጉባዔ ላይ፦

1ኛ. ራእይ2040

2ኛ. ሕዝብ ለሕዝብ ንቅናቄ " ፍኖተ ሠላም"

3ኛ. ሕዝብ ለሕዝብ ንቅናቄ " እርቀ ሳምንት"

4ኛ. የጉብዝና ትርዒት በእንጦጦ ተራራ ላይ

5ኛ.ኢትዮጵያዊነት በተግባር

6ኛ. የቁንጅና ትእይንት የተሰኙ እጅግ በጣም ልዩና አስደሳች የሆኑ ፕሮግራሞች ይቀርባሉ።

በነዚህ ዝግጅቶች ላይ ከፍተኛ የመንግስት ባለስልጣናት፤ ታላላቅ ኢንቨስተሮች፤ የሐይማኖት ተቋማት መሪዎች፤ ስመ-ጥር ግለሰቦች እና ከአገር ውስጥም ሆነ ከውጭ አገሮችየሚመጡ አያሌ ምሁራን ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

በአጭሩ ይህ ጉባዔ ሊያመልጥዎ አይገባም። ምክንያቱም አገራዊ ና ብሄራዊ ጉዳዮች በጥናት ይቀርባሉ። ውይይት ይካሄድባቸዋል። የመፍትሄ ሃሳቦች ይመነጫሉ። ይንሸራሸራሉ።

እስካሁን ታይተው የማይታወቁ አዳዲስ ፈጠራ -ወለድ ዝግጅቶች አሉ።

አገሬን ያለ ሰው ጳጉሜ አዲስ አበባ ይገኛል። ያለን ቦታ ውስን ነው። ምዝገባ ጀምረናል።

እናመሰግናለን!!

አገርና ሕዝብ ይቀድማል!


SpeakersSpeakers

HighlightsHighlights

1Days
2Speakers

VenueVenue

ADDIS ABABA-ETHIOPIA

Bole Sub City Woreda 6
Hibre-Work Building

Addis Ababa, Ethiopia

Contact

If you have any questions please contact Demilew Almaw at almawd@yahoo.com.

Sponsors and PartnersSponsors and Partners

Organizer

TicketsTickets

Free Admittance

Individual Ticket
  • Standard PriceComplimentary

CommunityCommunity

Connect with 14 people attending this event